መነሻ ገፅ

እዚህ ያመልክቱ እንድናጣራልዎ የሚፈልጉትን ጉዳይ እዚህ ያመልክቱ አመልክት ማመልከቻ ፎርም Subject Message (optional) Files to attach (5MB Max) በቅርብ የተለቀቁ መንግስት ዜጎች የገንዘብ እርዳታ ለማግኘት እንዲመዘገቡ ጥሪ አቅርቧል?October 26, 2024…

  ቪድዮው ከትግራይ ክልል የተዘረፉ ጥንታዊ ቅርሶችን ያሳያል ?

 ከ13 ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የፌስቡክ አካውንት፣ “ከትግራይ የተዘረፉ ቅርሶች ለአለም ገበያ በዚህ አይነት ሁኔታ እየተቸበቸቡ ነው።” የሚል ጽሁፍ በማያያዝ africanews.com ወደተባለ ድረ-ገጽ የሚመራ ሊንክ አጋርቷል። Africanews.com የተባለው ይህ ድረ-ገጽ በየካቲት 7 ፤…

አሳሳች ርዕስ ፡ ከአፍሪካ ጋዜጠኞችን በማሰር ኤርትራና ኢትዮጵያ አንደኛ እና ሁለተኛ አይደሉም

…ያልነበረው በፈረንጆቹ 2004 ነበር።  reference: https://theatlas.com/charts/r1yRA3yxV   Committee to protect journalist (CPJ) ባወጣው ሪፖርት መሰረት እስከ ሕዳር 22 ፤ 2014 ዓ.ም ድረስ በመላው ዓለም በአጠቃላይ 293 የሚሆኑ ጋዘጠኞች ለእስር ተዳርገዋል። በወጣው ጥናት መሰረት ቻይና 50…

ሀሰት፡ ምስሉ በኤርትራ የአየር መቃወሚያዎች ተመቶ የወደቀን አውሮፕላን አያሳይም

ከ110ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የትዊተር አካውንት “ከሱዳን የጦር መሳሪያ ጭኖ በኤርትራ የአየር ክልል ወደትግራይ ክልል ሲበር የነበረ አንቶኖቭ አውሮፕላን በኤርትራ የአየር መቃወሚያዎች ዶግ አመድ ሆኖ ወደ መሬት ሲበተን” የሚል ጽሁፍን…

ኢትዮጵያ የመገበያያ ገንዘቧን በሀገር ውስጥ ማተም ልትጀምር ነው?

እንደ ዩቲዩብ ባሉ የኦንላይን መድረኮች ላይ ከዘጠኝ ሺህ በላይ እይታዎች እንዲሁም በቲክቶክ ላይ ከሶስት ሺህ በላይ እይታዎችን በማግኘት በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰራጨ ያለው ይህ ቪዲዮ ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ…

ምስሉ በሱዳን ጦር የተያዙ የኢትዮጵያ ወታደሮችን ያሳያል?

በ28 ታህሳስ 2013 ዓ.ም Tigray Defence Force በሚል ስያሜ የተከፈተውና ከ16,000 በላይ ተከታዮች ያሉት ገጽ በሱዳን ወታደሮች ላይ ወታደራዊ ጥቃት ሲያካሂዱ የነበሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች በሱዳን ወታደሮች ቁጥጥር ስር ውለዋል በሚል…

ሀሰት፡ ምስሉ የህወሓት ሃይሎች ዘርፈው የሄዱትን እቃዎች አያሳይም

…ሀቅቼክ ምስሉን ለማጣራት የጎግል ተገላቢጦሽ የምስል ፍለጋን የተጠቀመ ሲሆን ምስሉ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጋራው በጥር 8 ፤ 2011 ዓ.ም sapeople.com በተባለ ድህረ-ገጽ ላይ “SA Mentality? Over 1,600 Lives Lost on South Africa’s Roads…

ሀሰት፡ ምስሉ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ባለው ግጭት ምክንያት የተቃጠለ መኪናን አያሳይም

…ከላይ የተያያዘው ምስል በሰሜኑ የሃገሪቷ ክፍል የደረሰውን የመኪና ቃጠሎ እንደማያሳይ ለማረጋገጥ ተችሏል። ምስሉ ከዚህ ቀደም africanews.com በሚባል አንድ አፍሪካዊ እና አለማአቀፋዊ የሆኑ ዜናዎችን በሚያቀርብ የሚዲያ ተቋም “ለተቃውሞ በወጡ ሰዎች የዳንጎቴ ፋብሪካ ጥቃት…

የተቀናበረ፡ ምስሉ በትግራይ የተቀሰቀሰ አመፅን አያሳይም

…ፌደራል መንግስታት መፍትሄ ይስጡን” የሚሉ መፈክሮች ተስተጋብተዋል። ምስል አንድ  ምስል ሁለት ሶስተኛው ምስል ሰኔ 20 ቀን 2010 ዓ.ም borkena.com በተባለ ድረ-ገፅ ላይ “Fresh ethnic-based violence in Asossa left at least…

ምስሉ ትልልቅ መሳሪያዎችን የታጠቀ የሱዳን ጦር ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ የሚያሳይ ነው?

…(TinEye) የተባለ የምስል ማጣሪያ እንደሚያሳየው የሱዳኖች ጦር ወደ ኢትዮጵያ ድንበር እየገሰገሰ ነው የሚለውን መረጃ ለመደገፍ ጥቅም ላይ የዋለው ምስል ለመጀመሪያ ጊዜ የታተመው በ29 ሰኔ 2010 ዓ.ም Haber7.com (ሀበር 7 ዶት…

Exit mobile version