
አለምን ያወዛገቡ አስር የሀሰተኛ መረጃ ዘመቻዎች እና ጉዳታቸው
በታሪክ አጋጣሚዎች ውዝግብ ለመፍጠር፣ የህብረተሰቡን አስተሳሰብ ለመቀየር፣ እንዲሁም ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ አለመረጋጋትን ለመፍጠር በማሰብ ሀሰተኛ መረጃዎች ሆን ተብለው ይሰራጫሉ። እስቲ በታሪክ አጋጣሚ የተሰራጩ ታዋቂ ሀሰተኛ መረጃዎች እና ዘመቻዎችን እንመልከት፦ ይህ ፅሁፍ ፀረ አይሁድ እና ሆን ተብሎ የተፈጠረ ሲሆን አይሁዶች አለምን ለመቆጣጠር እያሴሩ እንደሆነ የሚገልፅ ነው። ሰነዱ ለመጀመሪያ ጊዜ የታተመው በፈረንጆቹ 1903 በሩሲያ ውስጥ ነበር። ከዚያ…